መዝሙር 25:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 በወጣትነቴ የሠራኋቸውን ኃጢአቶችና በደሎች አታስብብኝ። ይሖዋ ሆይ፣ ለጥሩነትህ ስትል+እንደ ታማኝ ፍቅርህ መጠን አስበኝ።+ መዝሙር 79:8, 9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 አባቶቻችን በሠሩት ስህተት እኛን ተጠያቂ አታድርገን።+ ፈጥነህ ምሕረት አድርግልን፤+በጭንቀት ተውጠናልና። 9 አዳኛችን የሆንክ አምላክ ሆይ፣ለታላቁ ስምህ ስትል እርዳን፤+ለስምህም ስትል ታደገን፤ ኃጢአታችንንም ይቅር በለን።*+ ሕዝቅኤል 20:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ይሁንና እነሱ በሚኖሩባቸው ብሔራት ፊት ስሜ እንዳይረክስ ስል ስለ ስሜ እርምጃ ወሰድኩ።+ እነሱን* ከግብፅ ምድር ባወጣሁበት ጊዜ በእነዚህ ብሔራት ፊት ማንነቴን አሳውቄአቸዋለሁና።*+
8 አባቶቻችን በሠሩት ስህተት እኛን ተጠያቂ አታድርገን።+ ፈጥነህ ምሕረት አድርግልን፤+በጭንቀት ተውጠናልና። 9 አዳኛችን የሆንክ አምላክ ሆይ፣ለታላቁ ስምህ ስትል እርዳን፤+ለስምህም ስትል ታደገን፤ ኃጢአታችንንም ይቅር በለን።*+
9 ይሁንና እነሱ በሚኖሩባቸው ብሔራት ፊት ስሜ እንዳይረክስ ስል ስለ ስሜ እርምጃ ወሰድኩ።+ እነሱን* ከግብፅ ምድር ባወጣሁበት ጊዜ በእነዚህ ብሔራት ፊት ማንነቴን አሳውቄአቸዋለሁና።*+