መዝሙር 69:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ፊትህንም ከአገልጋይህ አትሰውር።+ ጭንቅ ውስጥ ነኝና በፍጥነት መልስልኝ።+ ሰቆቃወ ኤርምያስ 3:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ከይሖዋ ታማኝ ፍቅር የተነሳ ሙሉ በሙሉ አልጠፋንም፤+ምሕረቱ ፈጽሞ አያልቅምና።+