ዘዳግም 8:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 አምላክህ ይሖዋ በልብህ ምን እንዳለ+ ይኸውም ትእዛዛቱን ትጠብቅ እንደሆነና እንዳልሆነ ለማወቅ ይፈትንህና ትሑት ያደርግህ ዘንድ+ በእነዚህ 40 ዓመታት በምድረ በዳ እንድትጓዝበት ያደረገህን ረጅሙን መንገድ አስታውስ።+ ነህምያ 9:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 በምድረ በዳም ለ40 ዓመት መገብካቸው።+ ምንም ያጡት ነገር አልነበረም። ልብሶቻቸው አላለቁም፤+ እግሮቻቸውም አላበጡም። መዝሙር 78:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 የሚበሉት መና አዘነበላቸው፤የሰማይንም እህል ሰጣቸው።+
2 አምላክህ ይሖዋ በልብህ ምን እንዳለ+ ይኸውም ትእዛዛቱን ትጠብቅ እንደሆነና እንዳልሆነ ለማወቅ ይፈትንህና ትሑት ያደርግህ ዘንድ+ በእነዚህ 40 ዓመታት በምድረ በዳ እንድትጓዝበት ያደረገህን ረጅሙን መንገድ አስታውስ።+