ዘዳግም 29:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ‘በምድረ በዳ ለ40 ዓመታት+ በመራኋችሁ ጊዜ ልብሳችሁ ላያችሁ ላይ አላለቀም፤ ጫማችሁም እግራችሁ ላይ አላለቀም።+