ዘዳግም 8:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 በእነዚህ 40 ዓመታት፣ የለበስከው ልብስ አላለቀም፤ እግርህም አላበጠም።+ ነህምያ 9:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 በምድረ በዳም ለ40 ዓመት መገብካቸው።+ ምንም ያጡት ነገር አልነበረም። ልብሶቻቸው አላለቁም፤+ እግሮቻቸውም አላበጡም። ማቴዎስ 6:31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 ስለዚህ ‘ምን እንበላለን?’ ወይም ‘ምን እንጠጣለን?’ አሊያም ‘ምን እንለብሳለን?’+ ብላችሁ ፈጽሞ አትጨነቁ።+