ዘኁልቁ 10:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 ከዚያም ሙሴ የአማቱን የምድያማዊውን የረኡዔልን*+ ልጅ ሆባብን እንዲህ አለው፦ “እንግዲህ እኛ ይሖዋ ‘ለእናንተ እሰጣችኋለሁ’+ ወዳለን ምድር ተነስተን መጓዛችን ነው። አንተም ከእኛ ጋር ና፤+ ይሖዋ ለእስራኤል መልካም ነገር ለማድረግ ቃል ስለገባ+ እኛም መልካም ነገር እናደርግልሃለን።”
29 ከዚያም ሙሴ የአማቱን የምድያማዊውን የረኡዔልን*+ ልጅ ሆባብን እንዲህ አለው፦ “እንግዲህ እኛ ይሖዋ ‘ለእናንተ እሰጣችኋለሁ’+ ወዳለን ምድር ተነስተን መጓዛችን ነው። አንተም ከእኛ ጋር ና፤+ ይሖዋ ለእስራኤል መልካም ነገር ለማድረግ ቃል ስለገባ+ እኛም መልካም ነገር እናደርግልሃለን።”