ዘዳግም 32:11, 12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ንስር ጎጆዋን እንደምትነቀንቅናከጫጩቶቿ በላይ እንደምታንዣብብ፣ክንፎቿን ዘርግታ እንደምትይዛቸው፣በላባዎቿም እንደምትሸከማቸው ሁሉ+12 ይሖዋ ብቻውን መራው፤*+ከእሱም ጋር ምንም ባዕድ አምላክ አልነበረም።+ ኢሳይያስ 63:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
11 ንስር ጎጆዋን እንደምትነቀንቅናከጫጩቶቿ በላይ እንደምታንዣብብ፣ክንፎቿን ዘርግታ እንደምትይዛቸው፣በላባዎቿም እንደምትሸከማቸው ሁሉ+12 ይሖዋ ብቻውን መራው፤*+ከእሱም ጋር ምንም ባዕድ አምላክ አልነበረም።+