ዘፀአት 19:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ‘እናንተን በንስር ክንፎች ተሸክሜ+ ወደ እኔ ለማምጣት ስል በግብፃውያን ላይ ያደረግኩትን ሁሉ እናንተው ራሳችሁ አይታችኋል።+