ኢዮብ 23:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ቆርጦ ከተነሳ ማን ሊቃወመው ይችላል?+ እሱ አንድ ነገር ማድረግ ከፈለገ* ከማድረግ ወደኋላ አይልም።+ ኢሳይያስ 14:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 የሠራዊት ጌታ ይሖዋ ወስኗልና፤ውሳኔውን ማን ሊያጨናግፍ ይችላል?+ እጁ ተዘርግቷል፤ማንስ ሊያጥፈው ይችላል?+ ዮሐንስ 12:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 አባት ሆይ፣ ስምህን አክብረው።” በዚህ ጊዜ “ስሜን አክብሬዋለሁ፤ ደግሞም አከብረዋለሁ”+ የሚል ድምፅ+ ከሰማይ መጣ።