-
ዘኁልቁ 23:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
እሱ ያለውን አያደርገውም?
የተናገረውንስ አይፈጽመውም?+
-
-
መዝሙር 135:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 በሰማይና በምድር፣ በባሕሮችና በጥልቆች ውስጥ
ይሖዋ ደስ ያሰኘውን ነገር ሁሉ ያደርጋል።+
-
-
ኢሳይያስ 14:24አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
24 የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ሲል ምሏል፦
“ልክ እንዳሰብኩት ይሆናል፤
በወሰንኩትም መሠረት ይፈጸማል።
-