ዘኁልቁ 18:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 በመገናኛ ድንኳኑ የሚቀርበውን አገልግሎት ማከናወን ያለባቸው ሌዋውያኑ ራሳቸው ናቸው፤ ሕዝቡ ለሚፈጽመው ስህተት ተጠያቂ የሚሆኑት እነሱ ናቸው።+ በእስራኤላውያን መካከል በውርስ የሚያገኙት ርስት አይኖራቸውም፤+ ይህም በትውልዶቻችሁ ሁሉ የሚቀጥል ዘላቂ ደንብ ነው።
23 በመገናኛ ድንኳኑ የሚቀርበውን አገልግሎት ማከናወን ያለባቸው ሌዋውያኑ ራሳቸው ናቸው፤ ሕዝቡ ለሚፈጽመው ስህተት ተጠያቂ የሚሆኑት እነሱ ናቸው።+ በእስራኤላውያን መካከል በውርስ የሚያገኙት ርስት አይኖራቸውም፤+ ይህም በትውልዶቻችሁ ሁሉ የሚቀጥል ዘላቂ ደንብ ነው።