-
ኢሳይያስ 50:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
በየማለዳው ያነቃኛል፤
እንደ ተማሪ አዳምጥ ዘንድ ጆሮዬን ያነቃል።+
-
-
ማርቆስ 13:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 አሳልፈው ለመስጠት በሚወስዷችሁ ጊዜም ምን እንላለን በማለት አስቀድማችሁ አትጨነቁ፤ ከዚህ ይልቅ በዚያች ሰዓት የሚሰጣችሁን ተናገሩ፤ የሚናገረው መንፈስ ቅዱስ እንጂ እናንተ አይደላችሁምና።+
-