-
ዘሌዋውያን 16:18, 19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 “ከዚያም በይሖዋ ፊት ወዳለው መሠዊያ ይወጣል፤+ ለመሠዊያውም ያስተሰርይለታል፤ ከወይፈኑ ደም የተወሰነውን እንዲሁም ከፍየሉ ደም የተወሰነውን ወስዶ በመሠዊያው ጎኖች ሁሉ ላይ ያሉትን ቀንዶች ይቀባል። 19 በተጨማሪም ከደሙ የተወሰነውን ወስዶ በመሠዊያው ላይ በጣቱ ሰባት ጊዜ በመርጨት እስራኤላውያን ከፈጸሙት ርኩሰት ያነጻዋል እንዲሁም ይቀድሰዋል።
-