ዘዳግም 9:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 “እኔም ተራራው በእሳት እየተቀጣጠለ+ እያለ ተመልሼ ከተራራው ወረድኩ፤ ሁለቱን የቃል ኪዳን ጽላቶችም በእጆቼ ይዤ ነበር።+