ዘፀአት 32:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ከዚያም ሙሴ ሁለቱን የምሥክር ጽላቶች+ በእጁ እንደያዘ+ ተመልሶ ከተራራው ወረደ። ጽላቶቹም በሁለቱም በኩል ተቀርጾባቸው ነበር፤ በፊትም ሆነ በጀርባ ተጽፎባቸው ነበር።
15 ከዚያም ሙሴ ሁለቱን የምሥክር ጽላቶች+ በእጁ እንደያዘ+ ተመልሶ ከተራራው ወረደ። ጽላቶቹም በሁለቱም በኩል ተቀርጾባቸው ነበር፤ በፊትም ሆነ በጀርባ ተጽፎባቸው ነበር።