ዘኁልቁ 25:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ከዚያም ሙሴ የእስራኤልን ዳኞች+ “እያንዳንዳችሁ በፌጎር ባአል አምልኮ የተባበረውን* የየራሳችሁን ሰው ግደሉ” አላቸው።+