ዘፀአት 1:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 እስራኤላውያንም* ተዋለዱ፤ በጣም ብዙ ሆኑ፤ ቁጥራቸውም በከፍተኛ ፍጥነት እየጨመረና ኃያል እየሆኑ ሄዱ፤ ከዚህም የተነሳ ምድሪቱን ሞሏት።+ መዝሙር 105:24, 25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 አምላክ ሕዝቡ እየተባዛ እንዲሄድ አደረገ፤+ከጠላቶቻቸው ይበልጥ ኃያላን አደረጋቸው፤+25 ሕዝቡን ይጠሉ ዘንድ፣በአገልጋዮቹም ላይ ያሴሩ ዘንድ የጠላቶቻቸው ልብ እንዲለወጥ ፈቀደ።+
24 አምላክ ሕዝቡ እየተባዛ እንዲሄድ አደረገ፤+ከጠላቶቻቸው ይበልጥ ኃያላን አደረጋቸው፤+25 ሕዝቡን ይጠሉ ዘንድ፣በአገልጋዮቹም ላይ ያሴሩ ዘንድ የጠላቶቻቸው ልብ እንዲለወጥ ፈቀደ።+