-
ዘሌዋውያን 4:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 ከዚያም የተቀባው ካህን+ ከወይፈኑ ደም የተወሰነ ወስዶ ወደ መገናኛ ድንኳኑ ይዞ ይገባል፤
-
-
ዘሌዋውያን 10:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 ይኸው ደሙ ወደ ቅዱሱ ስፍራ አልገባም።+ ልክ እንደታዘዝኩት በቅዱሱ ስፍራ ልትበሉት ይገባችሁ ነበር።”
-
-
ዘሌዋውያን 16:27አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
27 “ደማቸው ለማስተሰረያ እንዲሆን ወደ ቅዱሱ ስፍራ የገባው የኃጢአት መባው ወይፈንና የኃጢአት መባው ፍየል ከሰፈሩ ውጭ ይወሰዳሉ፤ ቆዳቸው፣ ሥጋቸውና ፈርሳቸውም በእሳት ይቃጠላል።+
-