ዘሌዋውያን 6:29, 30 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 “‘ካህን የሆነ ወንድ ሁሉ ይበላዋል።+ እጅግ ቅዱስ የሆነ ነገር ነው።+ 30 ይሁን እንጂ በቅዱሱ ስፍራ ለማስተሰረያ እንዲሆን ደሙ ወደ መገናኛ ድንኳኑ የገባ የኃጢአት መባ መበላት የለበትም።+ በእሳት መቃጠል አለበት።
29 “‘ካህን የሆነ ወንድ ሁሉ ይበላዋል።+ እጅግ ቅዱስ የሆነ ነገር ነው።+ 30 ይሁን እንጂ በቅዱሱ ስፍራ ለማስተሰረያ እንዲሆን ደሙ ወደ መገናኛ ድንኳኑ የገባ የኃጢአት መባ መበላት የለበትም።+ በእሳት መቃጠል አለበት።