-
ዘፀአት 16:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 አሮን ለመላው የእስራኤል ማኅበረሰብ በተናገረ ጊዜ ሕዝቡ ወደ ምድረ በዳው ዞሮ ቆመ፤ በዚህ ጊዜ የይሖዋ ክብር በደመናው ውስጥ ተገለጠ።+
-
-
ዘፀአት 40:34አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
34 ደመናውም የመገናኛ ድንኳኑን ሸፈነው፤ የይሖዋም ክብር የማደሪያ ድንኳኑን ሞላው።+
-