ዘሌዋውያን 16:33 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 33 ለቅዱሱ መቅደስ፣+ ለመገናኛ ድንኳኑና+ ለመሠዊያው+ ያስተሰርያል፤ እንዲሁም ለካህናቱና ለጉባኤው ሕዝብ በሙሉ ያስተሰርያል።+