ዘሌዋውያን 16:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 “ለቅዱሱ ስፍራ፣ ለመገናኛ ድንኳኑና ለመሠዊያው+ ካስተሰረየ+ በኋላ በሕይወት ያለውንም ፍየል ያቀርባል።+