ዘሌዋውያን 4:3, 4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 “‘የተቀባው ካህን+ ኃጢአት+ ቢሠራና ሕዝቡ በደለኛ እንዲሆን ቢያደርግ ለፈጸመው ኃጢአት እንከን የሌለበትን ወይፈን የኃጢአት መባ አድርጎ ለይሖዋ ያቅርብ።+ 4 ወይፈኑን ወደ መገናኛ ድንኳኑ መግቢያ+ ወደ ይሖዋ ፊት ያመጣዋል፤ እጁንም በወይፈኑ ራስ ላይ ይጭናል፤ ወይፈኑንም በይሖዋ ፊት ያርደዋል።+
3 “‘የተቀባው ካህን+ ኃጢአት+ ቢሠራና ሕዝቡ በደለኛ እንዲሆን ቢያደርግ ለፈጸመው ኃጢአት እንከን የሌለበትን ወይፈን የኃጢአት መባ አድርጎ ለይሖዋ ያቅርብ።+ 4 ወይፈኑን ወደ መገናኛ ድንኳኑ መግቢያ+ ወደ ይሖዋ ፊት ያመጣዋል፤ እጁንም በወይፈኑ ራስ ላይ ይጭናል፤ ወይፈኑንም በይሖዋ ፊት ያርደዋል።+