ኢሳይያስ 65:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 በመቃብር መካከል ይቀመጣሉ፤+በተሰወሩ ቦታዎችም* ውስጥ ያድራሉ፤የአሳማ ሥጋ ይበላሉ፤+ዕቃዎቻቸው ጸያፍ* በሆኑ ነገሮች መረቅ የተሞሉ ናቸው።+ ኢሳይያስ 66:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 በሬን የሚያርድ፣ ሰውን እንደሚገድል ነው።+ በግን የሚሠዋ፣ የውሻን አንገት እንደሚሰብር ነው።+ ስጦታ የሚሰጥ ሰው፣ የአሳማ ደም እንደሚያቀርብ ነው!+ ነጭ ዕጣንን የመታሰቢያ መባ አድርጎ የሚያቀርብ፣+ በአስማታዊ ቃላት እንደሚባርክ* ሰው ነው።+ እነሱ የራሳቸውን መንገድ መርጠዋል፤በአስጸያፊ ነገሮችም ደስ ይሰኛሉ።* ኢሳይያስ 66:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “መሃል ላይ ያለውን ተከትለው ወደ አትክልት ቦታዎቹ*+ ለመግባት ሲሉ ራሳቸውን የሚቀድሱና የሚያነጹ፣ የአሳማ ሥጋና አስጸያፊ ነገር እንዲሁም አይጥ የሚበሉ ሁሉ+ በአንድነት ይጠፋሉ።
3 በሬን የሚያርድ፣ ሰውን እንደሚገድል ነው።+ በግን የሚሠዋ፣ የውሻን አንገት እንደሚሰብር ነው።+ ስጦታ የሚሰጥ ሰው፣ የአሳማ ደም እንደሚያቀርብ ነው!+ ነጭ ዕጣንን የመታሰቢያ መባ አድርጎ የሚያቀርብ፣+ በአስማታዊ ቃላት እንደሚባርክ* ሰው ነው።+ እነሱ የራሳቸውን መንገድ መርጠዋል፤በአስጸያፊ ነገሮችም ደስ ይሰኛሉ።*
17 ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “መሃል ላይ ያለውን ተከትለው ወደ አትክልት ቦታዎቹ*+ ለመግባት ሲሉ ራሳቸውን የሚቀድሱና የሚያነጹ፣ የአሳማ ሥጋና አስጸያፊ ነገር እንዲሁም አይጥ የሚበሉ ሁሉ+ በአንድነት ይጠፋሉ።