-
ኢዮብ 39:27አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
27 ወይስ ንስር ወደ ላይ የሚመጥቀው፣+
ጎጆውንም ከፍ ባለ ቦታ ላይ የሚሠራው+ አንተ አዘኸው ነው?
-
ኢዮብ 39:30አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
30 ጫጩቶቹም ደም ይጠጣሉ፤
በድን ባለበት ስፍራም ሁሉ ይገኛል።”+
-
-
-