-
ዘፀአት 19:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 እናንተ ለእኔ የካህናት መንግሥትና ቅዱስ ብሔር ትሆናላችሁ።’+ ለእስራኤላውያን የምትነግራቸው ቃል ይህ ነው።”
-
-
ዘሌዋውያን 19:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 “ለመላው የእስራኤል ማኅበረሰብ እንዲህ ብለህ ንገራቸው፦ ‘እኔ አምላካችሁ ይሖዋ ቅዱስ ስለሆንኩ እናንተም ቅዱስ ልትሆኑ ይገባል።+
-
-
1 ተሰሎንቄ 4:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 አምላክ የጠራን ለቅድስና ነው እንጂ ለርኩሰት አይደለም።+
-