-
ዘሌዋውያን 7:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 ስለ ኃጢአት መባው የወጣው ሕግ ለበደል መባውም ይሠራል፤ መባውም በመባው ለሚያስተሰርየው ካህን ይሆናል።+
-
-
1 ቆሮንቶስ 9:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 ቅዱስ አገልግሎት የሚያከናውኑት ሰዎች ከቤተ መቅደስ የሚያገኙትን ምግብ እንደሚመገቡ እንዲሁም ዘወትር በመሠዊያው የሚያገለግሉ ከመሠዊያው የራሳቸውን ድርሻ እንደሚያገኙ አታውቁም?+
-
-
1 ቆሮንቶስ 10:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 እስቲ ሥጋዊ እስራኤላውያንን ተመልከቱ፦ መሥዋዕቱን የሚበሉት ከመሠዊያው ጋር ተቋዳሾች አይደሉም?+
-