ዘሌዋውያን 7:9, 10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 “‘በመጋገሪያ ምድጃ የተጋገረ ወይም በድስት የተዘጋጀ አሊያም በምጣድ የተጋገረ የእህል መባ+ ሁሉ መባውን ለሚያቀርበው ካህን ይሆናል። መባው የእሱ ይሆናል።+ 10 በዘይት የተለወሰው+ ወይም ደረቅ የሆነው+ የእህል መባ ግን ለአሮን ወንዶች ልጆች በሙሉ ይከፋፈላል፤ እያንዳንዳቸውም እኩል ድርሻ ይኖራቸዋል።
9 “‘በመጋገሪያ ምድጃ የተጋገረ ወይም በድስት የተዘጋጀ አሊያም በምጣድ የተጋገረ የእህል መባ+ ሁሉ መባውን ለሚያቀርበው ካህን ይሆናል። መባው የእሱ ይሆናል።+ 10 በዘይት የተለወሰው+ ወይም ደረቅ የሆነው+ የእህል መባ ግን ለአሮን ወንዶች ልጆች በሙሉ ይከፋፈላል፤ እያንዳንዳቸውም እኩል ድርሻ ይኖራቸዋል።