-
ዘሌዋውያን 18:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 “‘አንዲት ሴት በወር አበባዋ ረክሳ እያለች ከእሷ ጋር የፆታ ግንኙነት ለመፈጸም ወደ እሷ አትቅረብ።+
-
-
ዘሌዋውያን 20:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 “‘አንድ ሰው በወር አበባዋ ወቅት ከአንዲት ሴት ጋር ቢተኛና ከእሷ ጋር የፆታ ግንኙነት ቢፈጽም እሱም ሆነ እሷ የሚፈሰውን ደሟን ገልጠዋል።+ ስለሆነም ሁለቱም ከሕዝቦቻቸው መካከል ተለይተው እንዲጠፉ ይደረጉ።
-