-
ዘሌዋውያን 15:24አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
24 አንድ ወንድ ከእሷ ጋር ቢተኛና በወር አበባዋ ቢረክስ+ ሰውየው ለሰባት ቀን ርኩስ ይሆናል፤ የተኛበት አልጋም ርኩስ ይሆናል።
-
-
ዘሌዋውያን 20:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 “‘አንድ ሰው በወር አበባዋ ወቅት ከአንዲት ሴት ጋር ቢተኛና ከእሷ ጋር የፆታ ግንኙነት ቢፈጽም እሱም ሆነ እሷ የሚፈሰውን ደሟን ገልጠዋል።+ ስለሆነም ሁለቱም ከሕዝቦቻቸው መካከል ተለይተው እንዲጠፉ ይደረጉ።
-