-
ዘፀአት 20:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 “አታመንዝር።+
-
-
ዘሌዋውያን 20:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 “‘ከሌላ ሰው ሚስት ጋር ምንዝር የሚፈጽምን ሰው በተመለከተ እንዲህ ይደረግ፦ ከባልንጀራው ሚስት ጋር ምንዝር የሚፈጽም ሰው ይገደል፤ አመንዝራውም ሆነ አመንዝራይቱ ይገደሉ።+
-
-
ዘዳግም 22:22አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
22 “አንድ ሰው ከሌላ ሰው ሚስት ጋር ተኝቶ ቢገኝ ከሴትየዋ ጋር የተኛው ሰውም ሆነ ሴትየዋ ሁለቱም ይገደሉ።+ በዚህ መንገድ ክፉ የሆነውን ከእስራኤል መካከል አስወግድ።
-
-
ምሳሌ 6:29አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
29 ከባልንጀራው ሚስት ጋር የሚተኛ ሰውም እንደዚሁ ነው፤
የሚነካት ሁሉ መቀጣቱ አይቀርም።+
-