-
ዘፀአት 23:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 ችግረኛው ሙግት ሲኖረው አታድላለት።+
-
-
2 ዜና መዋዕል 19:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 ፈራጆቹንም እንዲህ አላቸው፦ “የምትፈርዱት ለሰው ሳይሆን ለይሖዋ ስለሆነ የምታደርጉትን ነገር በጥንቃቄ አከናውኑ፤ እሱም በምትፈርዱበት ጊዜ ከእናንተ ጋር ነው።+
-
-
ሮም 2:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 በአምላክ ዘንድ አድልዎ የለምና።+
-