-
ዘሌዋውያን 3:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 “‘ስብም ሆነ ደም+ ፈጽሞ አትብሉ። ይህም በምትኖሩበት ስፍራ ሁሉ ለእናንተም ሆነ ለትውልዶቻችሁ ዘላቂ ደንብ ነው።’”
-
-
ዘሌዋውያን 17:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 “‘አንድ እስራኤላዊ ወይም በመካከላችሁ የሚኖር አንድ የባዕድ አገር ሰው ለመብልነት የተፈቀደ እንስሳ ወይም ወፍ አድኖ ቢይዝ ደሙን ያፍሰው፤+ አፈርም ያልብሰው።
-