-
ኢዮብ 32:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 በመሆኑም የቡዛዊው የባራክኤል ልጅ ኤሊሁ እንዲህ ሲል መናገር ጀመረ፦
ለእናንተ ካለኝ አክብሮት የተነሳ ከመናገር ዝም አልኩ፤+
ደግሞም የማውቀውን ለመናገር አልደፈርኩም።
-
-
ምሳሌ 23:22አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
22 የወለደህን አባትህን ስማ፤
እናትህንም ስላረጀች አትናቃት።+
-
-
1 ጢሞቴዎስ 5:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 ሽማግሌ የሆነውን በኃይለ ቃል አትናገረው።+ ከዚህ ይልቅ እንደ አባት ቆጥረህ በደግነት ምከረው፤ ወጣት ወንዶችን እንደ ወንድሞች፣
-