-
ዘዳግም 25:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 “በከረጢትህ ውስጥ ትልቅና ትንሽ የሆኑ ሁለት ዓይነት የሚዛን ድንጋዮች አይኑሩህ።+
-
-
ዘዳግም 25:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 አምላክህ ይሖዋ በሚሰጥህ ምድር ላይ ዕድሜህ እንዲረዝም ትክክለኛና ሐቀኛ ሚዛን እንዲሁም ትክክለኛና ሐቀኛ መስፈሪያ ይኑርህ።+
-