-
ዘፀአት 21:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 “አባቱን ወይም እናቱን የሚረግም ይገደል።+
-
-
ዘዳግም 27:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 “‘አባቱን ወይም እናቱን የሚንቅ የተረገመ ይሁን።’+ (ሕዝቡም ሁሉ ‘አሜን!’ ይላል።)
-
-
ምሳሌ 20:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 አባቱንና እናቱን የሚረግም ሁሉ
ጨለማ ሲሆን መብራቱ ይጠፋበታል።+
-