ዘሌዋውያን 18:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 “‘ከአባትህ ሚስት ጋር የፆታ ግንኙነት አትፈጽም።+ ይህ አባትህን ለኀፍረት መዳረግ ነው።* ዘዳግም 27:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 “‘ከአባቱ ሚስት ጋር የሚተኛ አባቱን ስላዋረደ* የተረገመ ይሁን።’+ (ሕዝቡም ሁሉ ‘አሜን!’ ይላል።)