-
ዘሌዋውያን 2:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 ከእህል መባው የተረፈው የአሮንና የወንዶች ልጆቹ ነው፤ ይህም ለይሖዋ በእሳት ከሚቀርቡት መባዎች የተረፈ ስለሆነ እጅግ ቅዱስ ነው።+
-
-
ዘሌዋውያን 6:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 “‘የእህል መባ ሕግ ደግሞ ይህ ነው፦+ እናንተ የአሮን ወንዶች ልጆች በመሠዊያው ፊት ለፊት በይሖዋ ፊት ታቀርቡታላችሁ።
-