ዘሌዋውያን 22:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 “‘ያልተፈቀደለት ማንኛውም ሰው* ቅዱስ የሆነውን የትኛውንም ነገር መብላት የለበትም።+ ካህኑ ቤት በእንግድነት ያረፈ ሰው ወይም ቅጥር ሠራተኛ ቅዱስ ከሆነው ነገር መብላት የለበትም። ዘኁልቁ 18:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 እስራኤላውያን ለይሖዋ የሚያዋጧቸውን ቅዱስ መዋጮዎች+ በሙሉ ለአንተ፣ ከአንተም ጋር ለወንዶች ልጆችህና ለሴቶች ልጆችህ ቋሚ ድርሻ አድርጌ ሰጥቻችኋለሁ።+ ይህም በይሖዋ ፊት ለአንተ፣ ከአንተም ጋር ለዘሮችህ የተገባ ዘላቂ የጨው ቃል ኪዳን* ነው።”
10 “‘ያልተፈቀደለት ማንኛውም ሰው* ቅዱስ የሆነውን የትኛውንም ነገር መብላት የለበትም።+ ካህኑ ቤት በእንግድነት ያረፈ ሰው ወይም ቅጥር ሠራተኛ ቅዱስ ከሆነው ነገር መብላት የለበትም።
19 እስራኤላውያን ለይሖዋ የሚያዋጧቸውን ቅዱስ መዋጮዎች+ በሙሉ ለአንተ፣ ከአንተም ጋር ለወንዶች ልጆችህና ለሴቶች ልጆችህ ቋሚ ድርሻ አድርጌ ሰጥቻችኋለሁ።+ ይህም በይሖዋ ፊት ለአንተ፣ ከአንተም ጋር ለዘሮችህ የተገባ ዘላቂ የጨው ቃል ኪዳን* ነው።”