1 ቆሮንቶስ 15:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ይሁንና ክርስቶስ በሞት ካንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሞት ተነስቷል።+ 1 ቆሮንቶስ 15:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ሆኖም እያንዳንዱ በራሱ ተራ ይሆናል፦ ክርስቶስ በኩራት ነው፤+ በመቀጠል ደግሞ ክርስቶስ በሚገኝበት ጊዜ የእሱ የሆኑት ሕያዋን ይሆናሉ።+