ኢሳይያስ 58:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ምግብህን ለተራበው እንድታካፍል፣+ድሆችንና ቤት የሌላቸውን ወደ ቤትህ እንድታስገባ፣የተራቆተ ሰው ስታይ እንድታለብስ፣+ለሥጋ ዘመድህም ጀርባህን እንዳትሰጥ ነው።
7 ምግብህን ለተራበው እንድታካፍል፣+ድሆችንና ቤት የሌላቸውን ወደ ቤትህ እንድታስገባ፣የተራቆተ ሰው ስታይ እንድታለብስ፣+ለሥጋ ዘመድህም ጀርባህን እንዳትሰጥ ነው።