መዝሙር 41:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 41 ለተቸገረ ሰው የሚያስብ ደስተኛ ነው፤+በመከራ ቀን ይሖዋ ይታደገዋል። መዝሙር 112:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 በብዛት* አከፋፈለ፤ ለድሆችም ሰጠ።+ צ [ጻዴ] ጽድቁ ለዘላለም ይኖራል።+ ק [ኮፍ] የገዛ ብርታቱ* በክብር ከፍ ከፍ ይላል። ምሳሌ 19:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ምሳሌ 22:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ለጋስ ሰው* ይባረካል፤ምግቡን ለድሃ ያካፍላልና።+