የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘዳግም 15:7, 8
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 7 “ከወንድሞችህ መካከል አንዱ አምላክህ ይሖዋ በሚሰጥህ ምድር ከሚገኙት ከተሞች በአንዱ ውስጥ ድሃ ቢሆን በድሃው ወንድምህ ላይ ልብህ አይጨክንበት ወይም እጅህን አትጠፍበት።+ 8 ከዚህ ይልቅ በልግስና እጅህን ዘርጋለት፤+ በተቻለ መጠን፣ የሚያስፈልገውን ወይም የጎደለውን ማንኛውንም ነገር አበድረው።*

  • መዝሙር 112:9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  9 በብዛት* አከፋፈለ፤ ለድሆችም ሰጠ።+

      צ [ጻዴ]

      ጽድቁ ለዘላለም ይኖራል።+

      ק [ኮፍ]

      የገዛ ብርታቱ* በክብር ከፍ ከፍ ይላል።

  • ምሳሌ 14:21
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 21 ባልንጀራውን የሚንቅ ኃጢአት ይሆንበታል፤

      ለችግረኞች የሚራራ ግን ደስተኛ ነው።+

  • ምሳሌ 22:9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  9 ለጋስ ሰው* ይባረካል፤

      ምግቡን ለድሃ ያካፍላልና።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ