ዘኁልቁ 10:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 “እንዲሁም በደስታችሁ ወቅት+ ይኸውም በበዓላት ወቅቶችና+ የወር መባቻን ስታከብሩ በሚቃጠሉ መባዎቻችሁ+ እንዲሁም በኅብረት መሥዋዕቶቻችሁ+ ላይ መለከቶቹን ንፉ፤ እነሱም በአምላካችሁ ፊት ለእናንተ እንደ መታሰቢያ ሆነው ያገለግላሉ። እኔ አምላካችሁ ይሖዋ ነኝ።”+ ዘኁልቁ 29:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 “‘በሰባተኛው ወር ከወሩም በመጀመሪያው ቀን ቅዱስ ጉባኤ አድርጉ። ምንም ዓይነት ከባድ ሥራ መሥራት የለባችሁም።+ ይህም መለከት የምትነፉበት ቀን ነው።+
10 “እንዲሁም በደስታችሁ ወቅት+ ይኸውም በበዓላት ወቅቶችና+ የወር መባቻን ስታከብሩ በሚቃጠሉ መባዎቻችሁ+ እንዲሁም በኅብረት መሥዋዕቶቻችሁ+ ላይ መለከቶቹን ንፉ፤ እነሱም በአምላካችሁ ፊት ለእናንተ እንደ መታሰቢያ ሆነው ያገለግላሉ። እኔ አምላካችሁ ይሖዋ ነኝ።”+