ዘዳግም 31:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ከዚያም ይህን ሕግ የማያውቁት ልጆቻቸው ይሰማሉ፤+ እንዲሁም ዮርዳኖስን ተሻግራችሁ በምትወርሷት ምድር ላይ በምትኖሩበት ዘመን ሁሉ አምላካችሁን ይሖዋን መፍራት ይማራሉ።”+ መዝሙር 78:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ይህም ቀጣዩ ትውልድ፣ገና የሚወለዱት ልጆች እነዚህን ነገሮች እንዲያውቁ ነው።+ እነሱም በተራቸው ለልጆቻቸው ይተርካሉ።+
13 ከዚያም ይህን ሕግ የማያውቁት ልጆቻቸው ይሰማሉ፤+ እንዲሁም ዮርዳኖስን ተሻግራችሁ በምትወርሷት ምድር ላይ በምትኖሩበት ዘመን ሁሉ አምላካችሁን ይሖዋን መፍራት ይማራሉ።”+