መዝሙር 71:17, 18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 አምላክ ሆይ፣ ከልጅነቴ ጀምሮ አስተምረኸኛል፤+እኔም እስካሁን ድረስ ድንቅ ሥራዎችህን አስታውቃለሁ።+ 18 አምላክ ሆይ፣ ሳረጅና ስሸብትም እንኳ አትጣለኝ።+ ለቀጣዩ ትውልድ ስለ ብርታትህ፣*ገና ለሚመጡትም ሁሉ ስለ ኃያልነትህ ልናገር።+ መዝሙር 102:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ይህ የተጻፈው ለመጪው ትውልድ ነው፤+በመሆኑም ወደፊት የሚመጣው* ሕዝብ ያህን ያወድሳል።
17 አምላክ ሆይ፣ ከልጅነቴ ጀምሮ አስተምረኸኛል፤+እኔም እስካሁን ድረስ ድንቅ ሥራዎችህን አስታውቃለሁ።+ 18 አምላክ ሆይ፣ ሳረጅና ስሸብትም እንኳ አትጣለኝ።+ ለቀጣዩ ትውልድ ስለ ብርታትህ፣*ገና ለሚመጡትም ሁሉ ስለ ኃያልነትህ ልናገር።+