የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 102
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • ጭቆና የደረሰበት ሰው ተስፋ በቆረጠ ጊዜ ያቀረበው ጸሎት

        • “በጣሪያ ላይ እንዳለች ብቸኛ ወፍ ሆንኩ” (7)

        • ‘የሕይወቴ ዘመን እንደሚጠፋ ጥላ ነው’ (11)

        • “ይሖዋ ጽዮንን ዳግመኛ ይገነባል” (16)

        • ይሖዋ ለዘላለም ይኖራል (26, 27)

መዝሙር 102:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በደከመና።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 61:2፤ 142:2

መዝሙር 102:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 55:1፤ ዳን 9:17
  • +ዘፀ 2:23

መዝሙር 102:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ጎንበስ ብለህ ስማኝ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 27:9፤ ሰቆ 1:20
  • +መዝ 143:7፤ ኢሳ 65:24

መዝሙር 102:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሰቆ 1:13

መዝሙር 102:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 143:4

መዝሙር 102:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 6:6፤ 38:8
  • +ኢዮብ 19:20፤ ምሳሌ 17:22

መዝሙር 102:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ገርጌሶ።” ጠፍጠፍ ያለ ረጅም መንቆር ያለው ትልቅ አሞራ።

መዝሙር 102:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “መነመንኩ” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 38:11

መዝሙር 102:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 31:11፤ 74:10፤ 79:4

መዝሙር 102:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሰቆ 3:15
  • +መዝ 80:5

መዝሙር 102:11

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “እንደሚረዝም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 39:5
  • +ኢዮብ 14:1, 2፤ መዝ 102:4

መዝሙር 102:12

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ስምህም።” ቃል በቃል “መታሰቢያህም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 90:2
  • +ዘፀ 3:15

መዝሙር 102:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 49:15
  • +ኢሳ 60:10
  • +ዕዝራ 1:1, 2፤ ኢሳ 40:2፤ ዳን 9:2

መዝሙር 102:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ነህ 2:3፤ መዝ 137:5
  • +መዝ 79:1

መዝሙር 102:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 60:3፤ ዘካ 8:22

መዝሙር 102:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 147:2፤ ኤር 33:7
  • +ኢሳ 60:1

መዝሙር 102:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዳን 9:20, 21
  • +መዝ 22:24

መዝሙር 102:18

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “የሚፈጠረው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 78:4፤ ሮም 15:4

መዝሙር 102:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 16:9

መዝሙር 102:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 3:7፤ ኢሳ 61:1
  • +2ዜና 33:12, 13፤ መዝ 79:11

መዝሙር 102:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 9:13, 14፤ 22:22፤ ኢሳ 51:11

መዝሙር 102:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 11:10፤ 49:22፤ 60:3

መዝሙር 102:24

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 90:2፤ ዕን 1:12፤ ራእይ 1:8

መዝሙር 102:25

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 8:3፤ ኢሳ 48:13፤ ዕብ 1:10-12

መዝሙር 102:27

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢዮብ 36:26፤ ሚል 3:6፤ ያዕ 1:17

መዝሙር 102:28

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 66:22

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 102:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫመዝ 61:2፤ 142:2
መዝ. 102:1መዝ 55:1፤ ዳን 9:17
መዝ. 102:1ዘፀ 2:23
መዝ. 102:2መዝ 27:9፤ ሰቆ 1:20
መዝ. 102:2መዝ 143:7፤ ኢሳ 65:24
መዝ. 102:3ሰቆ 1:13
መዝ. 102:4መዝ 143:4
መዝ. 102:5መዝ 6:6፤ 38:8
መዝ. 102:5ኢዮብ 19:20፤ ምሳሌ 17:22
መዝ. 102:7መዝ 38:11
መዝ. 102:8መዝ 31:11፤ 74:10፤ 79:4
መዝ. 102:9ሰቆ 3:15
መዝ. 102:9መዝ 80:5
መዝ. 102:11መዝ 39:5
መዝ. 102:11ኢዮብ 14:1, 2፤ መዝ 102:4
መዝ. 102:12መዝ 90:2
መዝ. 102:12ዘፀ 3:15
መዝ. 102:13ኢሳ 49:15
መዝ. 102:13ኢሳ 60:10
መዝ. 102:13ዕዝራ 1:1, 2፤ ኢሳ 40:2፤ ዳን 9:2
መዝ. 102:14ነህ 2:3፤ መዝ 137:5
መዝ. 102:14መዝ 79:1
መዝ. 102:15ኢሳ 60:3፤ ዘካ 8:22
መዝ. 102:16መዝ 147:2፤ ኤር 33:7
መዝ. 102:16ኢሳ 60:1
መዝ. 102:17ዳን 9:20, 21
መዝ. 102:17መዝ 22:24
መዝ. 102:18መዝ 78:4፤ ሮም 15:4
መዝ. 102:192ዜና 16:9
መዝ. 102:20ዘፀ 3:7፤ ኢሳ 61:1
መዝ. 102:202ዜና 33:12, 13፤ መዝ 79:11
መዝ. 102:21መዝ 9:13, 14፤ 22:22፤ ኢሳ 51:11
መዝ. 102:22ኢሳ 11:10፤ 49:22፤ 60:3
መዝ. 102:24መዝ 90:2፤ ዕን 1:12፤ ራእይ 1:8
መዝ. 102:25መዝ 8:3፤ ኢሳ 48:13፤ ዕብ 1:10-12
መዝ. 102:27ኢዮብ 36:26፤ ሚል 3:6፤ ያዕ 1:17
መዝ. 102:28ኢሳ 66:22
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 102:1-28

መዝሙር

ጭቆና የደረሰበት ሰው ተስፋ በቆረጠና* ጭንቀቱን በይሖዋ ፊት ባፈሰሰ ጊዜ ያቀረበው ጸሎት።+

102 ይሖዋ ሆይ፣ ጸሎቴን ስማ፤+

እርዳታ ለማግኘት የማሰማው ጩኸት ወደ አንተ ይድረስ።+

 2 የሚያስጨንቅ ሁኔታ ባጋጠመኝ ጊዜ ፊትህን ከእኔ አትሰውር።+

ጆሮህን ወደ እኔ አዘንብል፤*

ስጣራ ፈጥነህ መልስልኝ።+

 3 የሕይወት ዘመኔ እንደ ጭስ እየበነነ ነው፤

አጥንቶቼም እንደ ምድጃ ከስለዋል።+

 4 እህል መብላት ረስቻለሁና፤

ልቤ እንደ ሣር ጠውልጓል፤ ደርቋልም።+

 5 እጅግ ከመቃተቴ የተነሳ+

አጥንቶቼ ከቆዳዬ ጋር ተጣበቁ።+

 6 የምድረ በዳ ሻላ* መሰልኩ፤

በፍርስራሽ ክምር መካከል እንዳለች ጉጉት ሆንኩ።

 7 እንቅልፍ አጥቼ አድራለሁ፤*

በጣሪያ ላይ እንዳለች ብቸኛ ወፍ ሆንኩ።+

 8 ጠላቶቼ ቀኑን ሙሉ ይሳለቁብኛል።+

የሚያፌዙብኝ ሰዎች ስሜን ለእርግማን ይጠቀሙበታል።

 9 አመድን እንደ ምግብ እበላለሁና፤+

የምጠጣውም ነገር ከእንባ ጋር ተቀላቅሏል፤+

10 ይህም የሆነው ከቁጣህና ከንዴትህ የተነሳ ነው፤

እኔን ለመጣል ወደ ላይ አንስተኸኛልና።

11 የሕይወቴ ዘመን ፀሐይ ስትጠልቅ እንደሚጠፋ* ጥላ ነው፤+

እኔም እንደ ሣር ጠወለግኩ።+

12 ይሖዋ ሆይ፣ አንተ ግን ለዘላለም ትኖራለህ፤+

ዝናህም* ከትውልድ እስከ ትውልድ ይጸናል።+

13 በእርግጥ ትነሳለህ፤ ለጽዮንም ምሕረት ታሳያለህ፤+

ለእሷ ሞገስህን የምታሳይበት ጊዜ ነውና፤+

የተወሰነው ጊዜ ደርሷል።+

14 አገልጋዮችህ በድንጋዮቿ ደስ ይላቸዋልና፤+

ለአፈሯም እንኳ ልዩ ፍቅር አላቸው።+

15 ብሔራት የይሖዋን ስም፣

የምድር ነገሥታትም ሁሉ ክብርህን ይፈራሉ።+

16 ይሖዋ ጽዮንን ዳግመኛ ይገነባልና፤+

በክብሩም ይገለጣል።+

17 የድሆችን ጸሎት በትኩረት ያዳምጣል፤+

ጸሎታቸውን አይንቅም።+

18 ይህ የተጻፈው ለመጪው ትውልድ ነው፤+

በመሆኑም ወደፊት የሚመጣው* ሕዝብ ያህን ያወድሳል።

19 ይሖዋ ከፍ ካለው ቅዱስ ስፍራው ወደ ታች ይመለከታልና፤+

ከሰማይ ሆኖ ወደ ታች ምድርን ያያል፤

20 ይህም የእስረኛውን ሲቃ ለመስማት፣+

ሞት የተፈረደባቸውንም ነፃ ለማውጣት ነው፤+

21 በመሆኑም የይሖዋ ስም በጽዮን፣

ውዳሴውም በኢየሩሳሌም ይታወጃል፤+

22 ይህም የሚሆነው ሕዝቦችና መንግሥታት

ይሖዋን ለማገልገል አንድ ላይ በሚሰበሰቡበት ጊዜ ነው።+

23 ያለጊዜዬ ኃይል አሳጣኝ፤

የሕይወት ዘመኔን አሳጠረ።

24 እኔም እንዲህ አልኩ፦

“ከትውልድ እስከ ትውልድ የምትኖረው አምላኬ ሆይ፣+

በሕይወት ዘመኔ እኩሌታ አታጥፋኝ።

25 አንተ ከብዙ ዘመናት በፊት የምድርን መሠረት ጣልክ፤

ሰማያትም የእጆችህ ሥራ ናቸው።+

26 እነሱ ይጠፋሉ፤ አንተ ግን ትኖራለህ፤

ሁሉም እንደ ልብስ ያረጃሉ።

እንደ ልብስ ትቀይራቸዋለህ፤ እነሱም ያልፋሉ።

27 አንተ ግን ያው ነህ፤ ዘመንህም ፍጻሜ የለውም።+

28 የአገልጋዮችህ ልጆች ያለስጋት ይኖራሉ፤

ዘራቸውም በፊትህ ጸንቶ ይኖራል።”+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ