መዝሙር 90:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ተራሮች ሳይወለዱ፣ምድርንና ዓለምን ከመፍጠርህ*+ በፊት፣ከዘላለም እስከ ዘላለም አንተ አምላክ ነህ።+ ዕንባቆም 1:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ይሖዋ ሆይ፣ አንተ ከዘላለም አንስቶ ያለህ አይደለህም?+ ቅዱስ የሆንከው አምላኬ ሆይ፣ አንተ አትሞትም።*+ ይሖዋ ሆይ፣ እነሱን ፍርድ ለማስፈጸም ሾመሃቸዋል፤ዓለቴ+ ሆይ፣ ቅጣት ለማስፈጸም* አቋቁመሃቸዋል።+ ራእይ 1:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 “እኔ አልፋና ኦሜጋ፣*+ ያለው፣ የነበረውና የሚመጣው፣ ሁሉን ቻይ ነኝ” ይላል ይሖዋ* አምላክ።+
12 ይሖዋ ሆይ፣ አንተ ከዘላለም አንስቶ ያለህ አይደለህም?+ ቅዱስ የሆንከው አምላኬ ሆይ፣ አንተ አትሞትም።*+ ይሖዋ ሆይ፣ እነሱን ፍርድ ለማስፈጸም ሾመሃቸዋል፤ዓለቴ+ ሆይ፣ ቅጣት ለማስፈጸም* አቋቁመሃቸዋል።+