መዝሙር 93:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ዙፋንህ ከብዙ ዘመናት በፊት ጸንቶ የተመሠረተ ነው፤+አንተ ከዘላለም እስከ ዘላለም አለህ።+ ኢሳይያስ 40:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 ይህን አታውቅም? ደግሞስ አልሰማህም? የምድር ዳርቻዎች ፈጣሪ የሆነው ይሖዋ ከዘላለም እስከ ዘላለም አምላክ ነው።+ እሱ ፈጽሞ አይደክምም ወይም አይዝልም።+ ማስተዋሉ አይመረመርም።*+ ዕንባቆም 1:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ይሖዋ ሆይ፣ አንተ ከዘላለም አንስቶ ያለህ አይደለህም?+ ቅዱስ የሆንከው አምላኬ ሆይ፣ አንተ አትሞትም።*+ ይሖዋ ሆይ፣ እነሱን ፍርድ ለማስፈጸም ሾመሃቸዋል፤ዓለቴ+ ሆይ፣ ቅጣት ለማስፈጸም* አቋቁመሃቸዋል።+ 1 ጢሞቴዎስ 1:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 እንግዲህ ለማይጠፋውና+ ለማይታየው፣+ እሱ ብቻ አምላክ ለሆነው+ ለዘላለሙ ንጉሥ+ ክብርና ግርማ ለዘላለም ይሁን። አሜን። ራእይ 1:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 “እኔ አልፋና ኦሜጋ፣*+ ያለው፣ የነበረውና የሚመጣው፣ ሁሉን ቻይ ነኝ” ይላል ይሖዋ* አምላክ።+ ራእይ 15:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 የአምላክን ባሪያ የሙሴን መዝሙርና+ የበጉን+ መዝሙር እንዲህ እያሉ ይዘምሩ ነበር፦ “ሁሉን ቻይ የሆንከው ይሖዋ* አምላክ ሆይ፣+ ሥራዎችህ ታላቅና አስደናቂ ናቸው።+ የዘላለም ንጉሥ ሆይ፣+ መንገድህ ጽድቅና እውነት ነው።+
28 ይህን አታውቅም? ደግሞስ አልሰማህም? የምድር ዳርቻዎች ፈጣሪ የሆነው ይሖዋ ከዘላለም እስከ ዘላለም አምላክ ነው።+ እሱ ፈጽሞ አይደክምም ወይም አይዝልም።+ ማስተዋሉ አይመረመርም።*+
12 ይሖዋ ሆይ፣ አንተ ከዘላለም አንስቶ ያለህ አይደለህም?+ ቅዱስ የሆንከው አምላኬ ሆይ፣ አንተ አትሞትም።*+ ይሖዋ ሆይ፣ እነሱን ፍርድ ለማስፈጸም ሾመሃቸዋል፤ዓለቴ+ ሆይ፣ ቅጣት ለማስፈጸም* አቋቁመሃቸዋል።+
3 የአምላክን ባሪያ የሙሴን መዝሙርና+ የበጉን+ መዝሙር እንዲህ እያሉ ይዘምሩ ነበር፦ “ሁሉን ቻይ የሆንከው ይሖዋ* አምላክ ሆይ፣+ ሥራዎችህ ታላቅና አስደናቂ ናቸው።+ የዘላለም ንጉሥ ሆይ፣+ መንገድህ ጽድቅና እውነት ነው።+