-
ዘሌዋውያን 27:24አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
24 በኢዮቤልዩ ዓመት እርሻው ለሻጩ ይኸውም ለመሬቱ ባለቤት ይመለሳል።+
-
-
ዘኁልቁ 36:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 የእስራኤል ሕዝብ የኢዮቤልዩ+ ዓመት በሚደርስበት ጊዜ የሴቶቹ ውርስ በሚያገቡት ሰው ነገድ ውርስ ላይ ለዘለቄታው ይጨመራል፤ በመሆኑም የእነሱ ውርስ ከአባቶቻችን ነገድ ውርስ ላይ ይቀነሳል።”
-
-
ዘዳግም 15:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 “በየሰባት ዓመቱ መጨረሻ የሌሎችን ዕዳ መሰረዝ ይኖርብሃል።+
-